Post
2 months ago Global
ይህን ሀሳብ በፎቶ ስራልኝ:- ጅብ ሲርበው ብቻውን ይሆናል ከሌሎች ጋር ላለመጣላት፣፣ የሚበላ ሲያገኝ ይጮኻል፣ ሰው ከጅብ የሚሻለው ሲርበው ብቻውን መሆን አለመፈለጉ ነው።\\\\nሰው ሲኖረው ይጣላል፣ገብጋባነቱ፣ ስስትነቱ ከጅብ ባሰ፣ ስለዚህ ከጅብ መሻል።\\\\nውሻ የሚጣላው ያገኘለት ነው፣ አንዳንድ ሰው ስልጣን ሲያገኝ፣ ገንዘብ ሲያገኝ ነው የሚቀየረው፣ እንደ ውሻ ያደርገዋል። ሰርቶ ሰርቶ ሀብት ሲያገኝ ጥጋቡ አይቻልም። ክርስቲያን ሲያገኝም ሲያጣም ከሰው ጋር ነው። ጅብ እጅ አይበላም ለምን ሲባል በእዚህ እጅ አጥንት ተጥሎ በልቻለው ብሎ ውለታ ያስባል። ያጎረሰ እጅ የሚበላ ከጅብ የማይሻል፣ ውለታ የሚረሳ ነው።

👍